🕋ሃጅ እና ሃይማኖታዊ በረከቶቹ
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃጅ በእስልምና ሃይማኖት ከአምስቱ የኢስላማዊ ግዴታዎች መካከል አንዱ ነው። አቅሙ የፈቀደ ሙስሊም ሁሉ በእድሜ ዘመኑ አንድ ጊዜ ሊያከናውነው የሚገባ ግዴታ ነው።
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል...
🕌 “ኢድ አል አደሃ (አረፋ) የመታዘዝ እና የመተሳሰብ ታላቅ መድረክ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት እና መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አንዱ ነው።
በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን የሼሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ ሼህ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ደሴ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ደሴ ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣...
“የብልጽግና የጠራ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ ቀርፆ የልማት ሥራዎችን ሠርቷል” አቶ አየን ብርሃን
እንጂባራ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ አየን ብርሃን ብልጽግና ፓርቲ...
“ብልጽግና በተቋማዊ እና ሕዝባዊ ባሕል ላይ በመቆም ኢትዮጵያን ለመገንባት ጠንክሮ የሚሠራ ፓርቲ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝቡ ለፓርቲው ያሳየውን ድጋፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክተው የምስጋና መልእክታቸውን አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦
በዛሬዉ...








