የመውሊድ በዓል የሰላም እና የዕዝነት መልዕክት ነው።
1ሺህ 501ኛውን የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ ተከብሯል።
የደብረታቦር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክርት ቤት ምክትል ሰብሳቢ ሼህ ማሕመድ ጣሂር መውሊድ የነብዩ መሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) የሰላም እና የዕዝነት መልዕክት የምናስታውስበት፣ የአብሮነት እና የሃይማኖት መከባበር...
ከተለዋዋጭ የዓለም ቴክኖሎጅ ጋር አብሮ መጓዝ የሚችል ወጣት መፍጠር ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ጋር በመተባበር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ5ኛ ዙር በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ ለተመረጡ የሳይበር ታለንት ተማሪዎች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ምትኩ...
“የአብሮነት መውሊድ በደሴ”
1 ሺህ 501ኛው የመውሊድ በዓል በደሴ ከተማ ሸዋ በር ሕዝባዊ ኢስላማዊ ትምህርት ቤት በድምቀት ተከብሯል።
የመርሐ ግብሩ አስተባባሪ ሼህ አሊ ሰይድ በሰደቃ ፕሮግራሙ ላይ አብሮነትን እና አንድነትን እንዲያንጸባርቅ እና የሃይማኖት መከባበርን ለማጎልበት የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮችም...
እውነተኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር የሚገለጸው የእርሳቸውን ርህራሄ በተግባር በመኖር ነው።
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሼህ መሐመድ ሰይድ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ወደዚህ ምድር ከመምጣታቸው አስቀድሞ ለዓለማት...
የመውሊድ በዓል በታላቁ አንዋር መስጊድ
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ ) የመውሊድ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በታላቁ አንዋር መስጊድ በድምቀት ተከብሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼህ መሐመድ ሸሪፍ ከተማዋ የሃይማኖት መቻቻል፤ የአብሮነት እና...








