በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ከሰሜን ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለው ሲገቡ በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከለካያ ሠራዊት መሪዎች...

“የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ለምርጫው ያደረገው ዝግጅት ጠንካራ ነው ” ፊልድ ማርሻል...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በሰው ኃይል፣ በትጥቅ እና በቴክኖሎጂ ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በዋና መሥሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ለጋራ ግብረ ኃይሉ ማብራሪያ ሰጥቷል። በመርሐ...

በወሰዱት ካርድ የሚኾናቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የጃዊ ወረዳ እና የፈንድቃ ከተማ መንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በዚህ ምርጫ የመንግሥት ሠራተኞችም የዜግነት ግዴታቸውን እና መብታቸውን ለመጠቀም ካርድ ወስደው የምርጫውን ቀን እየተጠባበቁ ይገኛሉ። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የጃዊ ወረዳ እና የፈንድቃ ከተማ...

“የምርጫው ሂደት አካታችነትን በልዩ ትኩረት የያዘ ነው” አካል ጉዳተኞች

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ የኾኑ አካል ጉዳተኞች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። ​የዘንድሮው ምርጫ አካል ጉዳተኞችን በልዩ ትኩረት ያካተተ ነው፤ ለዚህም ዝግጁ ነን ብለዋል። ​እያንዳንዱ ድምጽ ትልቅ ዋጋ...

” ‘መንገድ ተዘግቷል’ በሚል የሚራገበው ፕሮፖጋንዳ የጽንፈኛ ኃይሉ የተለመደ የሐሰት ወሬ ነው” እሸቱ የሱፍ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በቂ የጸጥታ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። የምርጫ ቁሳቁስ በክልሉ በሚገኝ የምርጫ ክልሎች...