ምሥራቅ ዕዝ ባደረገው የፀረ ሽምቅ ኦፕሬሽን 74 ፅንፈኞችን ደመሰሰ፡፡
ዕዙ በተሰማራባቸው ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ባደረገው የተቀናጀ ስምሪት 49 ፅንፈኞች እርምጃ ተወስዶባቸዋል፤ 18ቱ ቆስለዋል። አንድ ሲማረክ፣ አራቱ ወደው ገብተዋል፣ ሁለቱ ደግሞ...
«ዛሬ የማሳርፈው አሻራ የልጆቼን የነገ ሕይወት ብሩህ ያደርጋል» የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ
የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪው ሼህ ሙሃመድ ስይድ ፀሐይ ሳትወጣ በማለዳው ቀድመው ሦሥት ሕጻናት ልጆቻቸውን ይዘው ወደ ተዘጋጀው የችግኝ መትከያ "መንጠራ" ተፋሰስ አምርተዋል።
በቦታው ለነበሩት በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎችም ልዩ ብርታት እና የደስታ ምንጭም ኾነዋል።
«ዛሬ የምንተክላት እያንዳንዷ ችግኝ...
“አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሰው ልጅን ከተፈጥሮ ጋር እያቆራኘ ነው”
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ2 ሺህ 400 ሄክታር በላይ በሚኾን መሬት ላይ ከ24 ሚሊዮን በላይ ችግኞች በአንድ ጀምበር እየተተከሉ ነው።
በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ወጣቶች፣ የመንግሥት
ሠራተኞች፣ የፈረሰኛ ማኅበር አባላት፣...
በአንድ ጀምበር እስከ አሁን ከ578 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገልጸዋል።
የ2018 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ ዛሬ ዕለት በመላ ሀገሪቱ እየተካሄደ ነው፡፡
የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ (ዶ.ር) የዘንድሮው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
መላው ኢትዮጵያዊ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው”
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር መስመር ሥራ አሥኪያጅ ኢንጅነር ታከለ...








