የአርሶ አደሮችን ሕይወት እየቀየረ ያለው የፍራፍሬ ምርት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የተለያዩ ፍራፍሬዎችን ለማምረት ምቹ የአየር ንብረት፣ ለም አፈር እና የውኃ ሃብት የሚገኝበት ነው። በክልሉ ፍራፍሬ ከሚያመርቱ አካባቢዎች መካከል ደግሞ የደቡብ ወሎ ዞን ተጠቃሽ ነው። አቶ ጀማል አብዱ...

አሚኮን የማደምጠው በምክንያት ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ አርሶ አደሩ ቀዬ ዘልቄያለሁ። የእውነት ለመናገር ይህ ቀዬ የሚናፈቅ አካባቢ ነው። ከዚህ የሚናፈቅ ቀዬ ነዋሪ የኾኑትን አርሶ አደር ደረሰ አዱኛ አግኝቻቸዋለሁ። አርሶ አደር ደረሰ የዛሬን አያድርገውና በድህነት የሚኖሩ የዚያ...

ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል።

ጥራት ያለው የመማር ማስተማር ሥርዓት ለመዘርጋት ሁሉም በጋራ ሊሠራ ይገባል። ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 የንቅናቄ መድረክ...

የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ማስቆም ይገባል።

የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ማስቆም ይገባል። ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰቡን እሴት አደጋ ላይ የሚጥሉ የቁማር ተግባራትን ለማስቆም እርምጃዎችን እየወሰደ መኾኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ደንብ ማስከበር እና መከላከል ተጠሪ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦ ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቀደመ የታሪክ ጌጥ እና በዛሬ ፈጣን ልማት እየደመቀች ወዳለችው የሰላም ከተማ እና የሕዝቦች ኅብረት ሞዛይክ ወደ ሆነችው የሐረር ከተማ ገብተናል፡፡ የሐረር ከተማ ትናንትን ባከበረ...