ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመገጭ ግድብ ጎበኙ።

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

“የኅብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የኅብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና ለሀገሩ ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ አምራች ኅብረተሰብ መገንባት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ...

በሀረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ ነው።

  በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመደጋገፍ እና የአብሮነት እሴትን በማጎልበት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ እንደሚገኝ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ዋዬሳ ገልጸዋል። በክልሉ በሚከናወኑ የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት ዙሪያ...

የፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በሊቦከምከም ወረዳ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት የትምህርት ቤት...

  የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ሊገነባ ነው። በሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የፌዴራል ፈተና እና ምዘናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ.ር) እና ምክትል ዳይሬክተሩ ተፈራ ፈይሳን...

ሳፋሪኮም በአማራ ክልል እና የርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት

  የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሳፋሪ ኮም ከፍተኛ መሪዎችን በጽሕፈት ቤታቸው አወያይተዋል። ሳፋሪ ኮም በአማራ ክልል እያከናወናቸው የሚገኙትን የኔትዎርክ ተደራሽነት ሥራዎች፤ ተቋሙ እያከናወናቸው ያለው የማኅበራዊ ኀላፊነት ድጋፎች እና እያጋጠሙ ባሉ ችግሮች ዙሪያ ነው ውይይት...