ተቀብሮ የቆየው የማዕድን ሃብት ዕምርታዊ ለውጥ

  ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት በማዕድን ልማት ዘርፍ እምርታዊ ለውጥ እያስመዘገበች ትገኛለች። ሀገሪቱ ያላትን ሰፊ የተፈጥሮ ጸጋ በዘመናዊ መንገድ በመጠቀም የኢኮኖሚዋ ምሰሶ ለማድረግ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው። የዘርፉን ተወዳዳሪነትና ግልጸኝነት ለማሳደግ የወጡ አዳዲስ አዋጆችና ደንቦች ለባለሀብቶች ምቹ...

በዓላት ትናንትን ከዛሬ፤ ዛሬን ከነገ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው!

  የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርኀ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በዓላትን ማክበር የመዝናኛ እና የመደሰቻ...

የክረምት በዓላት የአዲስ ዓመት የብሥራት ምልክት ናቸው።

  የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርኀ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕላችን የአማራነት እና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ መልክ ነው...

የአማራ ክልል የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

  የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የሚከበሩ የክረምት የአደባባይ በዓላት መዝጊያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ቡሄ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ እንግጫ ነቀላ፤ አሱሪቴ፣ ከሴ አጨደ እና አቡር ባሕላዊ...

🇪🇹 የኢትዮጵያ የእመርታ ጉዞ ወዴት?

  ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በይፋ ኃይል ወደ ማመንጨት ተሸጋግሯል። ይህም የኢትዮጵያን የውኃ ላይ ዲፕሎማሲ እና ውስጣዊ የመፈጸም አቅም በተግባር ያረጋገጠ ነው። የሀገሪቱን የረጅም ጊዜ ጂኦ-ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትርክት የቀየረ ታሪካዊ ክስተትም ኾኗል። የሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ወደ...