የቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ የፒዮንግያንግ ጉዞ እና የቤጂንግ ዲፕሎማሲያዊ ሚና።
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ በዶናልድ ትራምፕ እና በኪም ጆንግ-ኡን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማደስ በሚቀጥለው ሰኞ ወደ ሰሜን ኮሪያ ሊጓዙ እንደሚችሉ ቴሌግራፍ የዜና አውታር ዘገበ።
ጉብኝቱ በትራምፕ እና በኪም መካከል...
ሴቶች የሀገር መሠረቶች ናቸው!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የፋርጣ ወረዳ እና የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሴት የመንግሥት ሠራተኞች 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ የአደባባይ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር...
የደብረ ማርቆስ ከተማ ሴቶች በአደባባይ በመውጣት ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ እየገለጹ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች "በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን!" በሚል መሪ ቃል የፓርቲያቸውን የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ...
ለምርጫ ተዘጋጅተናል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች ለሀገራቸው ያላቸውን ውክልና እና የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወስኑበት ወሳኝ ሂደት ነው።
በሰሜን ጎጃም ዞን የሰሜን ሜጫ ወረዳ ነዋሪዎችም "የምርጫ ካርድ በእጃችን ነው፤ መምረጥም መብታችን ነው" በሚል እሳቤ...








