ለሰባተኛ ጊዜ የመረጡት የ90 ዓመት ባለጸጋዋ እናት
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ምርጫ ክልል ጣና 02 ምርጫ ጣቢያ ሲመርጡ ያገኘናቸው የ90 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ምንትዋብ አዘነልኝ መብታቸውን መጠቀማቸውን ገልጸዋል።
ከዚህ በፊት በተካሄዱ ስድስት ምርጫዎች ላይ ተሳታፊ እንደነበሩም አስታውሰዋል። ዛሬም...
የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የሚገኙ መራጮች ከማለዳ ጀምረው ካርዳቸውን በመያዝ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች
በመሄድ ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ነዋሪዎቹ የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት እና ድምጻቸውን ለመስጠት ረጅም ሰልፎችን በመያዝ በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ...
በነጻነት በካርዳቸው የሚፈልጉትን መምረጣቸውን የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
እንጅባራ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳንግላ ከተማ ነዋሪዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
የ87 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ አቶ አሊ ሙሳ እንዳሉት በነጻነት በካርዳቸው የሚፈልጉትን መርጠዋል። ምርጫውን በጉጉት ሲጠብቁት እንደነበር ገልጸው የሀገር ህልውና የሚረጋገጠው በምርጫ...
“ምርጫው የሀገሪቱ የቀጣይ እጣ ፈንታ የሚወሰንበት ነው” የአዴኃን ሊቀ መንበር ተስፋሁን ዓለምነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሊቀመንበር እና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ በባሕር ዳር ምርጫ ክልል ፋሲሎ 03 ምርጫ ጣቢያ 2ሀ-1 ተገኝተው...
አቶ አደም ፋራህ ድምጻቸውን ሰጡ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ድምጻቸውን በሶማሌ ክልል ሽንሌ ወረዳ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
#ኢትዮጵያ #አሚኮ #ምርጫ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ...








