ዜናአማራ የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። June 1, 2026 17 ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የሚገኙ መራጮች ከማለዳ ጀምረው ካርዳቸውን በመያዝ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። ነዋሪዎቹ የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት እና ድምጻቸውን ለመስጠት ረጅም ሰልፎችን በመያዝ በዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ላይ በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ። #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አርጎባ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:🚀 ቀጣሪ ድርጅቶችን እና ተመራቂዎችን በማገናኘት የሥራ ዕድል መፍጠር ወሳኝ መፍትሔ ነው። ✨