የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች “በአንድ ጀምበር” የችግኝ ተከላ የተከሏቸውን ችግኞች ለፍሬ...
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ በሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በተቋሙ ግቢ ችግኝ ተክለዋል።
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በግቢ ውስጥ የተለያዩ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞች...
“መሬት የመኖራችን ምስጢር ነች”
የሰሜን ጎጃም ዞን በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ ወገልሳ ቀበሌ ጪጫ አካባቢ" ተስፋን እንትከል"በሚል መሪ መልዕክት የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።
የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተመሥገን ደግአረገ "ችግኝ መትከል የሥራዎች ሁሉ እናት፥ የሥራዎች ሁሉ...
ለአካባቢ ጥበቃ እና ለምግብ ዋስትና ማረጋገጫ እየተተገበረ ያለ ሀገራዊ ግብ !
በሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ በኮሶ አምባ ቀበሌ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ንቅናቄ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ እታገኘሁ አዳሙ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሥነ-ምሕዳርን ለመመለስ በትኩረት...
ኢትዮጵያውያን በመተባበር ታሪክ መሥራት እንደምንችል ለዓለም ያሳየንበት መርሐ ግብር ኾኖ ቀጥሏል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "በአንድ ጀምበር" የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...
ምሥራቅ ዕዝ ባደረገው የፀረ ሽምቅ ኦፕሬሽን 74 ፅንፈኞችን ደመሰሰ፡፡
ዕዙ በተሰማራባቸው ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም እና አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ባደረገው የተቀናጀ ስምሪት 49 ፅንፈኞች እርምጃ ተወስዶባቸዋል፤ 18ቱ ቆስለዋል። አንድ ሲማረክ፣ አራቱ ወደው ገብተዋል፣ ሁለቱ ደግሞ...








