“ምርጫ ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው” የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች
ከሚሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ይገኛል።
በከሚሴ ከተማ የምርጫ ጣቢዎች ላይ ድምጻቸውን እየሰጡ ነዋሪዎች ለቀጣይ አምስት ዓመታት ይመራናል ያልነውን አካል በካርዳችን መርጠናል ብለዋል።
"ምርጫ ለአንድ ሀገር...
ምርጫ አለመግባባቶችን በሠለጠነ መንገድ መፍትሔ ለመስጠት የሚያስችል መሳሪያ ነው።
ፍኖተሰላም: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን እየሰጡ ያሉ የከተማዋ ነዋሪዎች የድምጽ መስጠት ሂደቱ ሰላማዊ መኾኑን ገልጸዋል።
ወጣት አምበሉ ቢያድግልኝ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጹን በነጻነት መስጠቱን ተናግሯል።
ሂደቱ ነጻ፣ ፍትሐዊ እና...
“ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል። ዜጎችም ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። የእስካሁኑን የድምጽ አሰጣጥ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ከጠዋት ጀምሮ ምርጫው እየተካሄደ መኾኑን ተናግረዋል።...
“ሕጋዊ መንግሥትን መመሥረት የሚቻለው በምርጫ ብቻ ነው” ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች
ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል እየተወዳደሩ የሚገኙ የግል ተወዳዳሪ እና የተፎካካሪ ፓርቲ እጩዎች ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
በቁጠባ ቀበሌ ሸሻበር ቁጥር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግል ተወዳዳሪ...
🇪🇹🗳️ በጎንደር መንታ ሕጻናት ልጆችን ታቅፈው ድምጽ የሰጡ እናት።
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮች ድምጻቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል። በጎንደር ከተማ መድን ምርጫ ጣብያ አሚኮ ያገኛቸው ወይዘሮ ማስተዋል አበራ ሁለት መንታ ልጆቻቸውን ይዘው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ወይዘሮ ማስተዋል እንደገለጹት ምንም እንኳን ሁለት መንታ...








