🇪🇹🗳️ “እኔ አካል ጉዳተኛ ብኾንም የተሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በቀዳሚነት መርጫለሁ”

  ደብረብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን በመሀል ሜዳ ምርጫ ክልል በማለዳው የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸውን የሰጡት ሀምሳ አለቃ ከፈለኝ ጥላሁን “እኔ አካል ጉዳተኛ ብኾንም የተሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በቀዳሚነት መርጫለሁ” ሲሉ ገልጸዋል። አካል ጉዳተኞች...

ነብሰ ጡርነት ያልበገራቸው መራጭ እናቶች በኮምቦልቻ ከተማ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ አየር ማረፊያ ቀበሌ አየር ማረፊያ ምርጫ ጣቢያ ያገኘናቸው ነብሰ ጡር እናቶች ድምጻቸውን ለመስጠት ተገኝተዋል። በምርጫ ሕጋዊ መንግሥትን መመሥረት የእናቶች ጤና እንዲጠበቅ እና ለእናቶች አገልግሎት...

ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መኾኑን የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።

ደብረብርሃን፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአርጎባ አንድነት ጀበርቲን ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል። ‎ ‎የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...

የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የምርጫ ጣቢያዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት መጀመሩን ተከትሎ፣ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ የምርጫ ጣቢያዎችን መከፈት ለመታዘብና አጠቃላይ የምርጫውን ሂደት ለመገምገም በአዲስ አበባ የሚገኙ ልዩ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎችን...

“የምመርጠው ጠባቂ እንዲኖረኝ ነው” የ95 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ

ደብረብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በደብረብርሃን ከተማ ድምፃቸውን ከሰጡት መካከል የ95 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ጋሽ ብዙነህ መሐመድ አንዱ ናቸው። ‎ ‎እኝህ አባት ዕድሜያቸው ሳይበግራቸው ወደ ምርጫ ጣቢያ ያቀኑት የምርጫ እና የመሪ አስፈላጊነት በጥልቅ...