“የክልሉ መንግሥት የጤና አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

በደቡብ ወሎ ዞን በመንግሥት እና በማኅበረሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው የአንቻሮ ሁለገብ ጤና ኬላ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። በመርሐግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አንቻሮ ቀደምት እና ጥንታዊ ከተማ፤ የንግድ እና የባሕል...

አሱሪቴ፦ የፍቅር እና የአንድነት በዓል

ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በልጃገረዶች እና በታዳጊ ወጣቶች ጥበባዊ ክዋኔዎች ታጅቦ ሲከበር የቆየው የአዲስ ዓመት ማብሰሪያው የአሱሪቴ በዓል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በእንጅባራ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በማጠቃሊያ መርሐ ግብሩ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሁሉም ወረዳዎች እና...

“በጽናት የተመዘገቡ ድሎቻችንን ማስቀጠል ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ጳጉሜን ሦሥት የጽናት ቀንን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ኢትዮጵያውያን "እኔ" ከሚለው ጠባብ እሳቤ ወጥተው "እኛ " በሚለው ታላቅ ብሔራዊ የሀገር ግንባታ ራዕይ ሥር በመሰለፍ አንድነታቸውን እና በጽናት የተመዘገቡ ድሎችን...

ለአማራ ሕዝብ የማይናወጥ ማንነቱ ጽናቱ ነው።

የአማራ ክልል የጸጥታ ተቋማት "ጽኑ መሠረት ለማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት የጽናት ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ፣ የሚሊሻ ኮሚሽን፣ የማረሚያ ቤት ኮሚሽን እና የፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጸጥታ አባላት እና ሠራተኞች...

በአዲሱ ዓመት የጦርነት አባዜ ያክትም፤ የሰላም ብርሃን ይንጋ!

ሦስት ዓመታት ለአንዳንዶች አጭር ጊዜ ሊመስል ይችል ይኾናል፤ ሰላም ለራቀባቸው ሕዝቦች ግን እያንዳንዱ ቀን በስጋት፣ በእንባ እና በጭንቀት የተሞላ የሰቀቀን ዓመታት ኾኖ ነው እያለፈ ያለው። የትናንቱ የሰላም አየር በባሩድ ጭስ ታፍኖ፣ ሕይወት ከማሳደድ እና...