”ጽናትን ከትጋት፣ ትጋትን ከውጤታማነት፣ ውጤታማነትንም ከዘላቂ ብልጽግና ጋር ማቀናጀት ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጳጉሜን ሦሥት የጽናት ቀንን በማስመልከት የተቋሙን እና የዘርፎችን የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
የበጎነት እና የጽናት ምሣሌው ቢኒያም በለጠ!
በዓለማችን ላይ ጥቂት ሰዎች ብቻ የራሳቸውን ደስታ፣ ምቾት፣ ክብር፣ እና ጥቅም ወደ ጎን በመተው ለሌሎች ሕይወት ይኖራሉ። ሙሉ ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን እና ጉልበታቸውን ሰውተው ለሌሎች መኖርን ይመርጣሉ።
ከእነዚህ ጥቂት አብሪ ከዋክብት እና የሰብዓዊነት ተምሳሌቶች መካከል የክብር...
የዓባይ ጀግኖች ዕውቅና ተሰጣቸው።
ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ኢትዮጵያውያን እና ባለድርሻ አካላት የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ ግብር ተካሂዷል።
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 14 ዓመታት ከውስጥ እና ከውጭ የተጋረጡትን በርካታ ፈተናዎች ተቋቁሞ ለፍጻሜ መድረሱ የመንግሥት እና...
የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥን ለመታደግ ዝግጅት ተደርጓል።
ለአዲስ ዓመት የኃይል መቆራረጥ እንዳይኖር ሰፊ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
2 ሺህ 110 ኪሎ ሜትር የኃይል መስመር እና ከ8 ሺህ በላይ ትራንስፎርመሮች መፈተሻቸውንም ተቋሙ ገልጿል።
በበዓሉ ዋዜማ እና በበዓሉ ዕለት ሊከሰቱ የሚችሉ የኃይል...
“የክልሉ መንግሥት የጤና አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
በደቡብ ወሎ ዞን በመንግሥት እና በማኅበረሰብ ተሳትፎ ለሚገነባው የአንቻሮ ሁለገብ ጤና ኬላ ግንባታ የማስጀመሪያ መርሐግብር ተካሂዷል። በመርሐግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አንቻሮ ቀደምት እና ጥንታዊ ከተማ፤ የንግድ እና የባሕል...








