“2019 ዓ.ም በአንድነት ቆመን ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ጠንካራ መሠረት የምንጥልበት ዓመት ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን...

በሀረሪ ክልል የጳጉሜን 5 "የነገ ቀን" መርሐ-ግብር የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል። ርእሰ መሥተዳድሩ በመርሐ-ግብሩ ላይ ባስተላለፉት የዘመን መለወጫ መልዕክት፣ የአዲስ ዓመት መባቻ ያለፈውን...

ለነገው ቀን የዲጅታል ትራንስፎርሜሽን እቅዶችን በላቀ ደረጃ በማከናወን የሕዝብን ኑሮ ለማሻሻል ቃል የምንገባበት ዕለት...

ጳጉሜን 5 የነገው ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል። ቀኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የአማራ ክልል የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ እና...

በዓልን ምክንያት በማድረግ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው።

በዓል ሲመጣ የገበያ ድምቀት የሚዘነጋ አይደለም። ሁሉም ቤት ያፈራውን አዘጋጅቶ በዓልን ለማሳለፍ በደስታ ስሜት ሲሯሯጥ ይስተዋላል። ይህንን ተከትሎ ግን በሕገ ወጥ መንገድ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ እና ምርት በመደበቅ ያልተገባ ትርፍ ለማግኘት የሚኳትኑ አካላት አይጠፉም። ይህንን ችግር...

በቅርቡ ምክረ ሃሳቦችን ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተሠሩ ዋና ዋና ክንውኖችን እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በ2018 በጀት ዓመት መልካም እና ፈታኝ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞጆ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ሥራ አስጀመሩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞጆ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ጉዞ በተግባር የታነጸበት ሥራ ብለዋል። ዛሬ በሞጆ ተገኝተው ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ...