7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ ፣ ነፃ እና ገለልተኛ ኾኖ እንዲካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዝግጅት...
አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር የጥሞና ጊዜ ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ርዕሶች ላይ ክርክር ሲያደረጉ መቆየታቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሠብሣቢ ተስፋዬ ንዋይ ተናግረዋል።
የክርክር...
🗳️ “ለምርጫው ስኬታማነት በቂ ዝግጅት ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ
ጎንደር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ምርጫው ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል።
የከተማ አሥተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አለልኝ ዓለም ለምርጫው ስኬታማነት...
የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች በምርጫ ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።
እንጅባራ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ አራት ቀናት ብቻ በቀሩት በአሁኑ ወቅት፣ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ አውጥተው ግንቦት 24/2018 ዓ.ምን እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
የከተማዋ ነዋሪ አቶ ጌታው ስንታየሁ፣ ወርቅነሽ...
ማንኛውም ተዘዋዋሪም ሆነ ተቀማጭ የዕጩ ወኪሎች ግዴታዎች፦
1. የምርጫ ኃላፊው የሚሰጠውን ትዕዛዞች ማክበር አለበት፣
2. የምርጫ ሂደቱን ከሚያውኩ ተግባራት መቆጠብ አለበት፣
3. አግባብ ባለው አካል ሲጠየቅ መታወቂያውን ማሳየት አለበት፣
4. የምርጫ ሕጉን ማክበር አለበት፣
5. የምርጫውን ሂደት የመከታተል ተግባሩን ሲያከናውን መራጮች ማንን መምረጥ እንዳለባቸው አስተያየት...
“በክልሉ የተሻለ ሰላም መፈጠሩ ሕዝቡ በሙሉ አቅም እንዲያለማ አስችሏል።” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) እንደገለጹት ጠንካራ ሀገር ለመገንባት፣ ዴሞክራሲን ለማስፈን እና ልማትን ለማፋጠን ሰላምን ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር ነው። ለዚህ ደግሞ የኅብረተሰቡ የነቃ...








