ማንኛውም ተዘዋዋሪም ሆነ ተቀማጭ የዕጩ ወኪሎች ግዴታዎች፦

  1. የምርጫ ኃላፊው የሚሰጠውን ትዕዛዞች ማክበር አለበት፣ 2. የምርጫ ሂደቱን ከሚያውኩ ተግባራት መቆጠብ አለበት፣ 3. አግባብ ባለው አካል ሲጠየቅ መታወቂያውን ማሳየት አለበት፣ 4. የምርጫ ሕጉን ማክበር አለበት፣ 5. የምርጫውን ሂደት የመከታተል ተግባሩን ሲያከናውን መራጮች ማንን መምረጥ እንዳለባቸው አስተያየት...

“በክልሉ የተሻለ ሰላም መፈጠሩ ሕዝቡ በሙሉ አቅም እንዲያለማ አስችሏል።” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) እንደገለጹት ጠንካራ ሀገር ለመገንባት፣ ዴሞክራሲን ለማስፈን እና ልማትን ለማፋጠን ሰላምን ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር ነው። ለዚህ ደግሞ የኅብረተሰቡ የነቃ...

“ሕዳሴ ግድብ የጽናት እና የጋራ ዕድገት ማረጋገጫ ነው” የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ቀን መታሰቢያ ጉባኤ በአፍሪካ የልህቀት አካዳሚ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው "የአፍሪካ 2063 አጀንዳ ግቦችን ከግብ ለማድረስ ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና አስተማማኝ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓትን ማረጋገጥ" በሚል መሪ መልዕክት ነው...

🌿 በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኞች ለተከላ ተዘጋጅተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ስኬታማ ተግባር ለመፈጸም ሰፊ ዝግጅት መከናወኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኅላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ለመጭው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር...

ሕዝቡ የምርጫው ባለቤት እንደመኾኑ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅም በቅንጅት እየሠራ ነው።

  ፍኖተ ሰላም፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የጸጥታ መዋቅር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁን የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አዱኛ አዳሙ አስታውቀዋል። የጸጥታ ኅይሉ ከማኅበረሰቡ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት...