🗳️በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚበጃቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ጎንደር፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሚበጃቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን አሚኮ ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አቶ ሸረፈዲን ኢብራሂም፣ አቶ ዘሪሁን በሪሁን እና አቶ አምበል ብርሃኔ ለአሚኮ እንደተናገሩት ካርድ አውጥተው የምርጫውን...

🗳️ በእንጅባራ የሚገኙ መምህራን በምርጫው ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

  እንጅባራ፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ መምህራን የምርጫ ካርድ ወስደው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። መምህራኑ በተለያዩ ሚዲያዎች የተላለፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎችን ፖሊሲዎች እና...

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ ፣ ነፃ እና ገለልተኛ ኾኖ እንዲካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዝግጅት...

  አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር የጥሞና ጊዜ ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ርዕሶች ላይ ክርክር ሲያደረጉ መቆየታቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሠብሣቢ ተስፋዬ ንዋይ ተናግረዋል። የክርክር...

🗳️ “ለምርጫው ስኬታማነት በቂ ዝግጅት ተደርጓል” የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ

  ጎንደር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ምርጫው ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። የከተማ አሥተዳደሩ ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ አለልኝ ዓለም ለምርጫው ስኬታማነት...

የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች በምርጫ ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

  እንጅባራ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ አራት ቀናት ብቻ በቀሩት በአሁኑ ወቅት፣ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ አውጥተው ግንቦት 24/2018 ዓ.ምን እየተጠባበቁ ይገኛሉ። የከተማዋ ነዋሪ አቶ ጌታው ስንታየሁ፣ ወርቅነሽ...