🗳️ በደቡብ ጎንደር ዞን ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተማማኝ የጸጥታ ዝግጅት ተደርጓል።
ደብረታቦር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ፓሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ንጉስ ታመነ እንደተናገሩት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን አንስተዋል፡፡
ኀላፊው የጸጥታ ኀይሉ ሙያዊ ሥነ ምግባርን ተላብሶ ሥራውን ሲሠራ...
🗳️ የሚበጃቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደብረማርቆስ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ዝግጁ መኾናቸውን የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ሦስት ቀናት ብቻ በቀሩበት በዚህ ወቅት ዜጎች መብታቸውን ተጠቅመው ይበጀናል ለሚሉት...
🗳️ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የቻግኒ ከተማ ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አስታወቀ።
እንጅባራ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አስታውቋል።
የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አዛዥ ኮማንደር አገኘሁ ጥሩነህ የፖሊስ ተቋሙ ከሌሎች የጸጥታ መዋቅሮች...
ለምርጫው ስኬታማነት መሥራት ሀገራዊ ኀላፊነትን መወጣት ነው።
ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ የጸጥታ ኃይሉ ሕግ...
🗳️ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ደሴ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ሦሥት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰኢድ አሊ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል።
ማኅበረሰቡ በምርጫ ወቅት...








