በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 142 ሺህ የማኅበረሰብ ክፍሎች የጤና መድኅን ሕክምና ተጠቃሚ ኾነዋል።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የ2017 ዓ.ም የአፈፃፀም ግምገማ፣ እና የ2018 ዓ.ም እቅድ ኦረንቴሽን የንቅናቄ መድረክ የክልል እና የዞን መሪዎች እና የማኅበረሰብ ተወካዮች...
“የትምህርት መሠረቱ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ነው” አቶ አሸተ ደምለው
ሁመራ፡ ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብቁ ትውልድ ለማፍራት በሚደረገው ጥረት የትምህርቱን ዘርፍ በትኩረት እየደገፈ መኾኑን በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል።
በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች፣ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ...
የግብርና ሚኒስቴር ተሽከርካሪዎችን ለክልሎች አስረከበ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር 267 የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ 1 ሺህ 854 ሞተር ሳይክሎች፣ 2 ሺ 289 ፓምፖች እና ሌሎች መገልገያዎችን ለ12 ክልሎች እና ለሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች በድጋፍ አስረክቧል።
በርክክቡ ወቅት ንግግር ያደረጉት...
ሰላምን መከተል መሸነፍ ሳይኾን ለሀገር እና ለወገን ያለን ክብር ማሳየት ነው።
ደባርቅ: ታኅሣሥ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት የሰላም አማራጭን ተቀብለው ገብተዋል።
ታጣቂዎቹ ሀገርን ከጉዳት እና ማኅበረሰብን ከጉስቁልና ለመታደግ የሰላም አማራጭን መከተል እንደሚገባም ነው የገለጹት።
የሰሜን ጎንደር ዞን...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በጫካ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኀይሎች የሰላምን አማራጭ ተቀብለው ገቡ።
ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከመጡ ታጣቂ ኀይሎች እና ከተሐድሶ ከተመለሱ ሠልጣኞች ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ ውይይት ተካሂዷል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ እንደተናገሩት በዚህ...








