አቶ የሱፍ ኢብራሒም ድምጻቸውን ሰጡ።

14
ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አመራር አባልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን ኅላፊ የሱፍ ኢብራሒም፣ በሚወዳደሩበት በኩታበር ወረዳ አላንሻ ምርጫ ጣቢያ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
አቶ የሱፍ ሁሉም ዜጋ ካርዱን በአግባቡ አንዲጠቀም ጠይቀዋል። ዜጎች በሰላምና በንቃት የምርጫ ሂደቱን እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።
#ኢትዮጵያ🇪🇹 እየመረጠች ነው!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleለዴሞክራሲ ሥርዓት መጎልበት ምርጫ ወሳኝ ነው።
Next articleመምረጥ ለነገይቱ ኢትዮጵያ መሠረት ነው።