“ምርጫው ከፍተኛ የሕዝብ ቁርጠኝነት የታየበት ነው”

  ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እና አካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በተከናወነው የምርጫ ሂደት ዙሪያ ሀሳብ ሰጥተዋል። በጋራ ምክር ቤቱ አባል እና የኢሕአፓ ተወካይ ካሳ በለጠ ምርጫው ፍጹም ሰላማዊ በኾነ...

“ምርጫው የዴሞክራሲ ልምምድን ያየንበት ነው” የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን

  አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን ሠብሣቢ የቀድሞዋ የሩዋንዳ ምክትል ፕሬዝዳንት ዋዲራ ስፔሲዮሳ (ዶ.ር) የምርጫ ታዛቢ ልዑኩ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ጀምሮ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ ሢሠራ መቆየቱን ተናግረዋል። የታዛቢ ልዑክ ቡድን...

🗳️ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እየተከናወነ ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...

  ደብረ ብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፣ ሂደቱ በከፍተኛ የመራጮች ተሳትፎ እና በሰላማዊ ሁኔታ እየተከናወነ መኾኑን አስታውቀዋል። የከተማው የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

🇪🇹🗳️ “ውጤቱን በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነን” አብን

  ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ መሪዎች እና ዕጩ ተወዳዳሪዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ እና የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እመቤት ከበደ...

“ኢትዮጵያውያን መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ ነው” የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን

  አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢ ቡድን ልዑክ መሪ ኡሁሩ ኬኒያታ ከጠዋት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለውን ጠቅላላ ምርጫ ተመልክቻለሁ ብለዋል። ኡሁሩ ኬኒያታ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያውያን መራጮች መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ መኾኑን ታዝቤያለሁ ነው...