
አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢ ቡድን ልዑክ መሪ ኡሁሩ ኬኒያታ ከጠዋት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለውን ጠቅላላ ምርጫ ተመልክቻለሁ ብለዋል።
ኡሁሩ ኬኒያታ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያውያን መራጮች መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ መኾኑን ታዝቤያለሁ ነው ያሉት።
አፍሪካ በዴሞክራሲ ልምምድ እያደገች መምጣቷን በኢትዮጵያ ማየት ይቻላል ብለዋል።
ዘጋቢ፦ አንዱዓለም መናን
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
