ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
ደሴ: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥር የሚገኘውን የጎፍ ውድ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ...
“አምራች ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ የልብ ምት ነው ” አሕመዲን ሙሐመድ ( ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሃብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ የተገኙ ባለሃብቶች...
“በምንም ኹኔታ ውስጥ ኾነን ሁልጊዜም ማምረት አለብን” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሀብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...
“የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት በየትኛውም ዘርፍ ማምረት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ደሴ: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከባለሃብቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
ያለ አምራች እንዱስትሪዎች መስፋፋት ኢኮኖሚን ማሳደግ አይቻልም።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ...








