የዢ ጂንፒንግ ሰሜን ኮሪያ መግባትና አንድምታው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል። በፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የዢ ጉዞ የዚህ ዓመት የመጀመሪያው የውጭ ሀገር ጉብኝት ነው። ጉዞው የተደረገው የሩሲያውን...

“እውነተኛ እና ዘላቂ እድገት ሊመጣ የሚችለው ከአካባቢ ጥበቃ ጋር የተሳሰረ ሥራ መሥራት ሲቻል ነው”...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዓለም አቀፍ የአካባቢ ቀንን "የአየር ንብረት ተጽዕኖን መግታት ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያከበረ ይገኛል። የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ...

የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአካባቢውን ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የአገዳ ቆረጣ ሥራ ላይ ገብተው የሥራ ዕድል ተጠቃሚ የኾኑ የአካባቢውን ነዋሪዎች አሚኮ በቦታው ተገኝቶ አነጋግሯል። ከሥራ እድል ተጠቃሚዎች መካከል ወይዘሮ ፀሐይነሽ ፈጠነ፣ ወጣት ሰለሞን አላምነው...

የሀገራዊ የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች እነማን ናቸው?

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ ከሚገኙ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአጀንዳ ሃሳቦችን ማሰባሰቡ ይታወሳል፡፡ በዚህ የምክክር ሂደት በክልል፣ ከተማ አሥተዳደር ደረጃ፣ በፌዴራል ደረጃ እና በዲያስፖራው ማኅበረሰብ ዘንድ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።

  ደሴ: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከሌሎች ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች ጋር በኮምቦልቻ ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎብኝተዋል። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥር የሚገኘውን የጎፍ ውድ ፕሮዳክትስ ኃላፊነቱ የተወሰነ...