የአካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል።

  የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን 10ኛውን መደበኛ ጉባኤ በባሕርዳር አካሂዷል። የአማራ ክልል አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፍሬሰላም ዘገየ ጉባኤው ለአካል ጉዳተኞች ድምጽ የመኾን፣ በመንግሥት እና በአካል ጉዳተኞች መካከል ድልድይ በመኾን የወጡ ሕጎች እና...

የኮሞቦልቻ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ዓለማቀፍ ዕውቅና አገኘ።

  ደሴ: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኢንደስትሪ ፓረኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የተቀናጀ ሥራ አመራር ሥርዓቶችን በመዘርጋት፣ ጥራት ላይ ትኩረት በመስጠቱ በዓለም አቀፍ የጥራት መስፈርቶች በብቃት በማለፍ የዓለም አቀፍ ሰርትፍኬት(አይኤስኦ) ማግኘቱ ተመላክቷል። የኮሞቦልቻ...

የኢትዮጵያን የተፈጥሮ ገጽታ ያደሰው አረንጓዴው ጉዞ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር መረጃ እንደሚያመለክተው የኢትዮጵያ የደን ሽፋን በ1990ዎቹ ከነበረበት 40 በመቶ በጊዜ ሂደት ወደ ሦሥት በመቶ ወርዶ ነበር። ለዚህ የደን መመናመን ዋነኛ ምክንያቶች የደን ጭፍጨፋ እና ዘላቂነት የሌለው የመሬት...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያውን የእንስሳት ሆስፒታል አስመረቀ 🏆🏥

  ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል። በዩኒቨርሲቲው የተመረቁ ፕሮጀክቶች ለትምህርት ጥራት እና እድገት ወሳኝነት አላቸው ያሉት በትምህርት ሚኒስቴር የአሥተዳደር መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ.ር) ተማሪዎች...

🇪🇹 ኢትዮጵያ በምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመኾን እየሠራች ነው 💊

  ኢትዮጵያ ከውጪ የምታስገባው የምግብ እና የመድኃኒትን ፈዋሽነት ለመገምገም የሚያሥችል ዓለም ዓቀፋዊ እና አሕጉራዊ ስምምነቶችን ፈርማ እየሠራች ትገኛለች። የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር መለኪያ ላበራቶሪ እድሳት ተደርጎለት ወደ ሥራ መግባቱን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ጠቅሷል። የኢትዮጵያ ምግብ እና...