ተማሪዎች ውጤታማ እንዲኾኑ ምን እየተሠራ ነው?
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ጊዜ ደርሷል።
ለመሆኑ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ ምን እየተሠራ ነው?
በጎንደር ከተማ የመሠረት አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ6ኛ ክፍል ተማሪ አምሳል...
የነገ ሀገር ተረካቢ ብቁ ዜጋን ለማፍራት የተማሪዎች ምገባ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ በአዲስ አምባ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስጀመሪያ መርሐግብርን አካሂዷል።
በትምህርት ቤቱም 1ሺህ 380 ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ክፍል ተማሪዎች...
የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፋይዳቸው የጎላ ነው።
ደሴ: ጥር 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር የባሕል ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ መርሐግብር በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የባሕላዊ ፍርድ ቤቶች የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት...
የሰላም ጥሪን የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ሥልጠና ገቡ።
ደብረ ብርሃን: ጥር 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ስር በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች በዛሬው ዕለት የተሐድሶ ሥልጠና ጀምረዋል።
የክልል እና የዞኑ ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መኮንኖች፣ የሃይማኖት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጂቡቲ ገብተዋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባስተላለፉት መልእክት "ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ስደርስ ክቡር ፕሬዝደንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል አድርገውልኛል" ብለዋል።
ውይይታችን በጆኦፖለቲካል ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ሰላም እና ፀጥታ ብሎም የሁለትዮሽ...








