ሕዝብ ራሱ አጀንዳ ቀርጿል፤ ራሱ መፍትሔም አመንጭቷል ! 🇪🇹

ለበርካታ አሥርት ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጥቂት የልሂቃን ስብስቦች ፍላጎት እና ትረካ የተጠለፈ ነበር። በዚህም እንደ ፍትሕ እና እኩልነት፤ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ያሉ እውነተኛ እና መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎችን ወደ ጎን በመተው በሕዝብ ስም የራሳቸውን...

በጎንደር ከተማ የተገነባው የሴቶች እና የሕጻናት የተሃድሶ ማዕከል ተመርቆ ሥራ ጀመረ።

  በጎንደር ከተማ በ115 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባው የሴቶች እና የሕጻናት የተሃድሶ ማዕከል ተመርቆ ሥራ ጀምሯል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሴቶች እና ሕፃናት ላይ ትኩረት አድርጎ ለሚሠራው ለዩሪካ በጎ አድራጎት ድርጅት የተሃድሶ ማዕከሉን...

” በድርጊታችን ተጸጽተናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቀጣና የሰላም አማራጭን ከተቀበሉ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ መኮነን አጥናፉ መንግሥት ሁለንተናዊ ሰላምን ለማስፈን ከኅብረተሰቡ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ስለ ሰላም እየሠራ መኾኑን ገልጸዋል። በዚህም በወረዳው በተለያዩ...

🔥 መከላከያ ሠራዊት ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማጽናት አቋም ላይ ነው”🔥 🇪🇹

  ሥርዓቶች ሲለወጡ እርሱ ግን እንደ ዓለት ጸንቷል፤ አባላቱ ለሀገራቸው ሲሉ ያለስስት አካላቸውን አጉድለዋል፤ ሕይዎታቸውን ሰጥተዋል፤ ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰዋል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ⚔️💪 ስለ ሀገራቸው ሉዓላዊነት በየተራራ ሸንተረሩ ድንጋይ ተንተርሰው፤ ጤዛ ልሰው ተዋድቀል፤ ☀️ሀሩሩን ታግሰው...

“በምርጫ የተገባውን ቃል በላቀ አፈጻጸም ማረጋገጥ ይገባል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  የምሥራቅ አማራ ቀጣና ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከምርጫ ማግስት መሪዎች በተሟላ አቅም የልማት እና የሰላም ሥራዎችን በመፈጸም ለሕዝብ የተገባውን...