የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ ይገባል።
በአማራ ክልል በግብርና፣ በእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ላይ ትኩረት ያደረገ "ዘመናዊ ግብርና ለሁለንተናዊ ልዕልና" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ አማራ ቀጣና ለሚገኙ የዞን እና የወረዳ ግብርና እና የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት መሪዎች፣ ከቀበሌ ግብርና...
መንግሥት ግትር እና ተላላኪ ጽንፈኛ ቡድን ላይ ቀጣይነት ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ይወስዳል።
የአማራ ክልል መንግሥት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም ሰላም ለሀገራችንም ኾነ ለክልላችን ሁለንተናዊ ልማትና ሕልውና መሠረት ነው ብሏል።
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ እንደ እስትንፋስ እጅግ አስፈላጊ ተፈጥሯዊ ጸጋ ነው። ሰላም በሌለበት ሁኔታ ወልዶ መሳም፣ ዘርቶ...
ጤናማ አፍሪካን የመገንባት ጉዞ 🩺🌍
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦
#ባሕር_ዳር ሰኔ 29/2018 ዓ.ም
ኢትዮጵያ በሕክምና ትምህርትና በዲጂታል ፈጠራ የአህጉራችንን የነገ ተስፋ ለመቅረጽ በቁርጠኝነት እየሠራች ትገኛለች!
የአህጉራችን ብሩህ ተስፋ ማሳያ በሆነችው ውቧ አዲስ አበባችን እየተካሄደ የሚገኘውን የአፍሪካ የሕክምና ትምህርት «MedEDAfrica 2026»...
📱 የመሠረተ ልማት ሥርጭት ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባኤው ከገመገማቸው ሪፖርቶች መካከል የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢዎች ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ይገኝበታል።
በቀረበው ሪፖርት...
ሕዝብ ራሱ አጀንዳ ቀርጿል፤ ራሱ መፍትሔም አመንጭቷል ! 🇪🇹
ለበርካታ አሥርት ዓመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጥቂት የልሂቃን ስብስቦች ፍላጎት እና ትረካ የተጠለፈ ነበር። በዚህም እንደ ፍትሕ እና እኩልነት፤ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ያሉ እውነተኛ እና መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎችን ወደ ጎን በመተው በሕዝብ ስም የራሳቸውን...








