ትውልድ የሚያሻግር የጸጥታ መዋቅር መገንባት ወቅቱ የሚጠይቀው ተግባር ነው።
የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር “በጀግንነት መጠበቅ፣ በሰብዓዊነት ማገልገል!” በሚል መሪ መልዕክት ለጸጥታ አባላት ሲሰጡ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል።
በሥልጠና ማጠናቀቂያ መርሐግብሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ...
“ከትላንት ተምረን፣ ዛሬን በአግባቡ በመጠቀም የተሻለ ነገን መገንባት ይገባል” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት ከተቋሙ ሠራተኞች ጋር እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ ተቋሙ በዓመቱ በርካታ...
✨ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የተገልጋዮች እፎይታ!
መንግስት በቅርቡ ' መሶብ ' የተሰኘ የአንድ ማዕከል አገልግሎት እንደ ሀገር የተንዛዛ አገልግሎት አሰጣጥን በመቀየር በተለይም 117 ዓመታት በቆየው የሲቪል ሰርቪስ አገልግሎት አሰጣጡ ላይ ከጊዜ፣ ከወጪ እና ከእንግልት አንፃር የነበረውን ከፍተኛ ችግር እረፍትና መፍትሔ...
ከ40 ችግኝ እስከ ተስፋን መትከል፤ የትውልድ፣ የምጣኔ ሀብትና የዓለም አቀፍ አብነት ጉዞ።
በ2011 ዓ.ም "በአንድ ሰው 40 ችግኝ" በሚል ታላቅ ሀገራዊ መነቃቃት የተጀመረው የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር፣ ላለፉት ሰባት ዓመታት ተከታታይነት ባለው እና እያደገ በመጣ ሀገራዊ ራዕይ ሲመራ ቆይቷል። ይህ ጉዞ "እየተጠነቀቅን እንተክላለን" ከሚለው የእንክብካቤ...
ዓባይ ባንክ ደንበኞቹ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን እንዲፈጽሙ የሚያስችል ካርድ ይፋ አደረገ።
ዓባይ ባንክ ይፋ ያደረገው ክላሲክ ቪዛ ካርድ ደንበኞች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የኤ ቲ ኤም እና ፖስ ማሽኖች ላይ ገንዘብ ማስተላለፍ እና ክፍያዎችን መፈጸም እንዲችሉ ያደርጋቸዋል።
ባንኩ ባሉት ኤ ቲ ኤም ማሽኖች በተጠናከረ የኢንተርኔት እና የሞባይል...








