በምዕራብ ጎጃም ዞን በበቆሎ ሰብል ከ9 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል።

  በአማራ ክልል በሰብል ምርት ከፍተኛ አቅም ካላቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ በዚህ ዓመት ከ266 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚኾነው ማለትም ከ133 ሺህ ሄክታር...

የትግራይ ሕዝብ ሰላም እንዲመለስ የበኩላቸውን ጥረት እንዲያደርጉ ለፌዴራል መንግሥት እና ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ ቀረበ።

  በትግራይ የሚደረገውን የወጣቶች አፈሳ እና የጦርነት ጉሰማ የሚቃወም የክልሉ ተወላጆች ሰልፍ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን የጦርነት ዝግጅት እና የወጣቶችን አፈሳ ተቃውመዋል። ቡድኑ ከፌዴራል መንግሥት ጋር ያለውን የግንኙነት መስመር በጥሶ ወጣቶችን እያሳደደ...

“በአማራ ስም እየነገዱ፣ ከአማራ ጠላት ጋር መተባበር ታሪካዊ ክህደት ነው”

  🇪🇹ኢትዮጵያ በልጆቿ ክብር እና ፍቅር የታነጸች፣ በታሪክ አውድማ ላይ ስሟ በወርቅ ቀለም የተጻፈ ሀገር ናት። የውጭ ሀገር ፀሐፊዎች ሳይቀሩ ታሪኳን በብዕራቸው ሲከትቡት የኖሩት፣ አያሌ የጀግንነት ገድሏን በመመስከር ነው። በዘመናት ውስጥ ሀገርን ለመውረር የውጭ ወራሪዎችም ኾኑ...

የትግራይ ወጣቶችን ለጦርነት የሚሸጠው ሕገ-ወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን።

የቀድሞው የትግራይ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ገብሩ አስራት ሕገወጡ የሕወሃት የጥፋት ቡድን ከአምባገነንነት ወደ አሸባሪነት ሙሉ በሙሉ መሸጋገሩን ገልጸዋል። አቶ ገብሩ አስራት በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በሰጡት አሳሳቢ አስተያየት፣ ሕገ-ወጡ የሕወሃት ቡድን ለጠበበ ቡድናዊ ጥቅሙ እና...

👩‍👧‍👦🕊️አራስነት ያልገደበው የእናቶች የሰላም መሻት፣በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ

​ሰሞኑን በታላቅ ድምቀት የተጀመረው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያን ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እድል ይዞ እንደሚመጣ ተስፋ ተጥሎበታል። ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያውያንን የጋራ ዕጣ ፈንታን የሚወስን ታሪካዊ አጋጣሚ ተደርጎ ተወስዷል።🇪🇹 በዚህ ታሪካዊ ጉባኤ በሕዝብ የተመረጠ ሁሉ በተወካይነት...