የደብረ ማርቆስ – ባሕር ዳር አስፋልት መንገድ ዳግም ግንባታ ዲዛይን ተጠናቋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባን በደብረ ማርቆስ በኩል ከባሕር ዳር የሚያገናኘው የአስፋልት መንገድ አንድ መስመር ብቻ መኾኑ፣ ስፋቱም በሚፈለገው ልክ ባለመኾኑ ነዋሪዎች እና የከተማ አሥተዳደሮች ተደጋጋሚ ጥያቄ እንዲያነሱ አድርጓቸዋል። የፍኖተ ሰላም ከተማም...

በሚገባው ልክ ጥቅም ላይ ለማዋል ሰላምን የሚሻው የዕጣን እና ሙጫ ምርት ፤

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ካለው 760 ሺህ ሄክታር በላይ የደን ሀብት ውስጥ 230 ሺህ ሄክታር የሚኾነው መሬት በዕጣን እና ሙጫ ዛፍ የተሸፈነ ነው። ይህ የተፈጥሮ ስጦታ በሽዎች ለሚቆጠሩ የአካባቢው...

ከተሳሳተ የትጥቅ ትግል ወደ ልማት አርበኝነት !

  ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ ባሕልን ያነጹ፣ ለሌሎች የሥራ ዕድልን የፈጠሩ፣ ከጥፋት እና ሱሰኝነት የራቁ፣ ለሌሎች ወጣቶች አርዓያ መኾን የቻሉ በርካታ ወጣቶች አሉ። በአንጻሩ ደግሞ በሀሳብ ውዥንብር ተጠልፈው የጥፋት ኃይል እንቅስቃሴን...

“‎የምትገነቡት ነገ የሚጀምረው ዛሬ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ምዕራፍ ከታቀደለት ጊዜ በፊት መሳካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ለዚህም ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣...

“እንደ ሀገር ነፃ እና ገለልተኛ የምክክር ሂደትን ማስተባበር የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

  አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በአጀንዳ ልየታ ዝግጅት የፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሀገር አቀፍ የአጀንዳ ልየታ መርሐግብርን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት...