የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጹን ያሰማበት ታሪካዊ ዕድል
የካቲት/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያዊያን ጥያቄ መሠረት ችግሮችን በውይይት ለመፍታት፤ የኢትዮጵያን መጻኢ ዕድል በጋራ ለመወሰን 11 ኮሚሽነሮችን የያዘ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቋመ።
ኮሚሽኑ ወደ ሥራ ከመግባቱ በፊት በምክክር የሀገራቸውን ችግር መቅረፍ የቻሉ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮን አጥንቷል። ኮሚሽኑ...
ለሁሉም የሚያዋጣው ሰላማዊ መንገድ ነው።
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ የክልሉን የሰላም ሁኔታ አብራርተዋል።
በማብራሪያቸውም ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል። የክልሉን ሕዝብ...
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ከ215 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።
ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በበጀት ዓመቱ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ጠቅሰዋል።
በተለይም የኔትወርክ ተደራሽነት እና...
“የምክክር ጉባኤው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤውን ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
ዋና ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች በቡድን በቡድን እየኾኑ ሀሳብ የማመንጨት እና የማጠናቀር ሥራ ሲሠሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በቡድን ተከፋፍለው መወያየታቸው...
ሀገር በምክክር ትጸናለች!
የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ ኪሣራን አስቀርተዋል፤ ቂም እና በቀልን አርቀዋል።
የተመካከሩ ግጭትን አድርቀዋል፤ ጦርነትን ታሪክ አድርገዋል፤ የተመካከሩ ሀገራቸውን አጠንክረዋል፤ ጽኑ መሠረት ላይ አቁመዋል። ሀገር በምክክር ትዋባለች፤ በምክክርም ታድጋለች።
የተመካከሩ ፈተናዎችን ተሻግረዋል፤ የተሻለ ሀገር...








