ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን፤ ከደቡብ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከኬንያ ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር በአኅጉራዊ የቅድሚያ ጉዳዮች እና...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን ለመፍታት እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከየካቲት 05 እስከ 08 /2018 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛው "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" መዝጊያ መርሐ ግብር አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል ። በመርሐ ግብሩ...

“ሴቶችን በየዘርፉ ማሳተፍ ሀገርን በሙሉ እንደ ማሳተፍ ይቆጠራል” ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከናሚቢያ ፕሬዝደንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና...