በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጠመንጃ ላንቃ እየተዘጋ፣ የሕዝብ እፎይታ እና የልማት ቱሩፋት መልኮች እየተገለጡ ነው።

የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከማኅበረሰቡ እና ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በተደረገ ቅንጅታዊ አሠራር የሰላሙ ሁኔታ በእጅጉ እየተሻሻለ መምጣቱን አስታውቋል። በዞኑ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፉት ሦስት ዓመታት አስቸጋሪ ሁኔታዎች በተሻለ መልኩ አንጻራዊ ሰላም እና ለውጦች መታየታቸውን ነግረውናል።...

የአዲስ ዓመት ጎህ – ተናፋቂው የሠላም ፀዳል

ያለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል ፈታኝ የጸጥታ ቀውሶች የታዩባቸው ናቸው። ጦርነት እና ግጭት ማኅበራዊ ትስስርን ያላላበት፣ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ክፉኛ ያናጉባቸው ጊዜያት ኾነው ይታወሳሉ። የሕዝቡ የአዲስ ዓመት ተቀዳሚ ፍላጎት እና የጋራ ምኞትም...

18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ለኢትዮጵያ ያለውን ድጋፍ ያሳየባቸው ጉዳዮች ምንድን ናቸው ?

‎ ‎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው ከመስከረም 2/2019ዓ.ም ጀምሮ በተካሔደው 18ተኛው የብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ መሳተፋቸው ይታወሳል። ‎ ‎ መስከረም 3/2019 ዓ.ም የጉባዔው ሁለተኛ ቀን ‘‘ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት’’ በሚል መሪ መልዕክት...

ጠላት ጋር አንሠራም፤ የሕዝብን ስቃይም አናራዝምም

በሰሜን ጎንደር ዞን በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ግጭቱ የሀገርን ኢኮኖሚ የሚጎዳ፤ የሕዝብን ሰቆቃ የሚያራዝም መኾኑን በመረዳት የሰላም አማራጭን መቀበላቸውን ተናግረዋል። የትጥቅ ትግሉ ከታሪካዊ ጠላቶች ጋር ጥምረት በመፍጠር የግለሰቦችን ጥቅም ለማስከበር የሚደረግ፤ በታጣቂዎች መካከል የእርስ በእርስ...

“ለሰላም እጦት መድኃኒቱ ቅን አዕምሮ ነው”

ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ እነሆ "አዲስ ዓመት መጣ" እንላለን። አዲስ ዓመት የቁጥር ልዩነትን እንጂ ያው ዘመን ነው። ነገር ግን ቀድሞ ከነበረው የዘመን ቁጥር ላይ በተጨመረው የዘመን ቁጥር የሰዎችም ገቢራዊ ሁኔታ በአወንታዊ መልኩ ቀድሞ ከነበረው...