ሴቶች ተጠቃሚ እንዲኾኑ ብልጽግና ፓርቲ እየሠራ ነው።

  ደብረ ብርሃን: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በሴቶች ተሳትፎ የጸናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ከሴቶች ጋር ውይይት ተካሂዷል። በሚኒስትር ማዕረግ የኢፌዴሪ የሕገ መንግሥት ትርጉም እና የሕጎች ሕገ መንግሥታዊነት ክትትል ቋሚ ኮሚቴ...

በአማራ ክልል ከ1 ሺህ 300 በላይ ትምህርት ቤቶች የምገባ መርሐ ግብር ጀምረዋል።

  ጎንደር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በጎንደር ቀጣና ከተውጣጡ የዞን እና የወረዳ የትምህርት አካላት ጋር የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸሙን በጎንደር ከተማ እየገመገመ ነው። የትምህርት ዘርፉ ባለፉት አምስት ዓመታት በርካታ ፈተናዎች የገጠሙት መኾኑን...

ሰላምን ለማስከበር በሥነ ልቦና እና በአቅም መዘጋጀት ያስፈልጋል።

  ገንዳ ውኃ: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ከአካባቢው ከሰላም አስከባሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። ሰላምን ለማስከበር ከዚህ ቀደሙ በተሻለ መንገድ ለመሥራት ዝግጁ መኾናቸውን የውይይቱ ተሳታፊ ሰላም አስከባሪዎች ተናግረዋል። የጸጥታ...

“አየር ወለዶች የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታዎች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: የካቲት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሐዋሳ ከተማ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...

ሙያን ለባለቤቱ ብንተውለትስ?

  ባሕር ዳር፡ የካቲት15/2018ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ዘመንን እየወለደ በሄደ ቁጥር የሰው ልጆች የፈጠራ ጥበብም አብሮ እያደገ መሄዱ አይቀሬ ነገር ነው። ከሰው ልጅ የፈጠራ ጥበቦች መካከል አንዱ መረጃን ለመለዋወጥ የተፈጠረው የማኅበራዊ ሚዲያ ጥበብ ይጠቀሳል። ይህ ጥበብ አሁን...