ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ። July 30, 2026 19 የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል። ልዩ ልዩ አዋጆች እና የ2019 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቦ እንደሚጸድቅ ይጠበቃል። #አሚኮ#ameco #AmharaRegionalCouncil #AmharaRegion #Ethiopia ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው ተዛማች ዜናዎች:" ውጤቴን ስሰማ በደስታ አልቅሻለሁ" የከፍተኛ ውጤት ባለቤቱ ተመሥገን ሉሌ