“ኢንዱስትሪዎች ሙሉ አቅማቸውን ይጠቀሙ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
በአማራ ክልል የተሻለ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከሚደረግባቸው አካባቢዎች መካከል የሰሜን ሸዋ ዞን አንዱ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በዞኑ በግንባታ ላይ ያሉ እና ወደ ሥራ...
የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር "አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና...
በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ተጀመረ።
በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን "የመጀመሪያው ቀን፣ የመጀመሪያው ክፍል" የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
የመምሪያው ኀላፊ ሰይፈ ሞገስ እንደገለጹት ትምህርት መስከረም 05/2019...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጠመንጃ ላንቃ እየተዘጋ፣ የሕዝብ እፎይታ እና የልማት ቱሩፋት መልኮች እየተገለጡ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከማኅበረሰቡ እና ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በተደረገ ቅንጅታዊ አሠራር የሰላሙ ሁኔታ በእጅጉ እየተሻሻለ መምጣቱን አስታውቋል።
በዞኑ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፉት ሦስት ዓመታት አስቸጋሪ ሁኔታዎች በተሻለ መልኩ አንጻራዊ ሰላም እና ለውጦች መታየታቸውን ነግረውናል።...
የአዲስ ዓመት ጎህ – ተናፋቂው የሠላም ፀዳል
ያለፉት ሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል ፈታኝ የጸጥታ ቀውሶች የታዩባቸው ናቸው። ጦርነት እና ግጭት ማኅበራዊ ትስስርን ያላላበት፣ የዜጎችን የዕለት ተዕለት ኑሮ ክፉኛ ያናጉባቸው ጊዜያት ኾነው ይታወሳሉ።
የሕዝቡ የአዲስ ዓመት ተቀዳሚ ፍላጎት እና የጋራ ምኞትም...








