“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በርካታ የዲፕሎማሲ ድሎች እንዲገኙ አስችሏል” አቶ አደም ፋራህ

በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...

“የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን እያረጋገጥን ነው” የገንዳውኃ ከተማ ነዋሪዎች

"የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር በምዕራብ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው። በምዕራብ ጎንደር ዞን "በጋራ ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት "የአንድ ጀምበር" የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከተጀመረ አንስቶ የምግብ ሉዓላዊነታችንን...

‘’ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም ኀላፊነቷን እየተወጣች ነው” ጫልቱ ሳኒ

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ ተግባራዊ ተሳትፎ እያደረገ ነው፡፡ የሚኒስቴሩ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች የችግኝ ተከላውን ያካሄዱት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ...

ስምንት ዓመታት፤ ቀጣይነት ባለው ተግባር!

  የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት ፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር በሕዝባዊ ቁርጠኝነት እና ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን አረንጓዴ እና ዘላቂነት ያለው ነገን መገንባት ይችላሉ በሚለው የጋራ እሳቤ እየተመራ ይበልጥ እየጠነከረ ቀጥሏል። ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ...

“የዘንድሮው የትኩረት አቅጣጫ ከመትከል ባለፈ መንከባከብ ላይ ማተኮር ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ኢትዮጵያ የ56 ቢሊዮን የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ጉዞን ለማሳካት በዛሬው ዕለት የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር ተከላን እያከናወነች ትገኛለች። በዕለቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢትዮጵያ በታሪኳ ዳር ድንበሯን እና ሉዓላዊነቷን አስከብራ...