የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

ኢትዮጵያውያን ዛሬም ዓለምን የሚያስደምም ታሪክ ለመጻፍ በየተራሮቹ፣ በየሜዳውና በየሸለቆው ተስፋን ለመትከል ለአረንጓዴ ልማት ማልደው ተሰልፈዋል። ዛሬ የመሪን ጥሪ፣ የሀገርን አደራ ተቀብለን የምንተክለው የነገ ተስፋችንን ነው። ከሕፃን እስከ ሽማግሌ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከከተማ እስከ ገጠር የአንድ...

“ኢትዮጵያ የአየር ንብረት መዛባትን ለመከላከል በትኩረት እየሠራች ነው” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በክልሉ በሁሉም አከባቢዎች በተጀመረው በዚህ መርሐ ግብር የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው በችግኝ ተከላ እየተሳተፉ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ...

“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የምናልመውን ሁሉ ዕውን ያደረግንበት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

በሀገር አቀፍ ደረጃ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የ800 ሚሊዮን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አሳርፈዋል። ፕሬዝዳንቱ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ ጫካዎች በተፈጥሮ ጸጋ...

“ችግኝ መትከል ሕልውናን መታደግ እና መጠበቅ ነው”

የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አከናውኗል። ኢትዮ ቴሌኮም በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሀገራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ የገለጹት የሪጅኑ ኦፕሬሽን ዳይሬክተር አንተነህ ፋንታሁን ናቸው። ተቋማቸው ለ8ኛ ዙር "ተስፋን...

ከመትከል ባለፈ ለችግኞች እንክብካቤ እየተደረገ ነው።

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "የአንድ ጀምበር" የችግኝ ተከላ መርሐግብርን አካሂደዋል። በኢትዮጵያ "የአንድ ጀምበር" 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር ላይ ተሳታፊ የኾነው የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን "በአንድ ጀምበር" 20ሺህ ችግኞችን በቦሌ ክፍለ ከተማ ገርጂ...