ሰላም እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።

የደቡብ ወሎ ዞን "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት በ2018 በጀት ዓመት በፓርቲ እና በመንግሥት በተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ይገኛል። የደቡብ ወሎ ዞን...

የክልሉን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ትኩረት ያደረጉ ሥራዎች ይሠራሉ።

የአማራ ክልል የገጠር ዘርፍ በ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ዘርፉ ለክልሉ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸውን ተቋማት አስተባብሮ የያዘ...

‎የምዕራብ ጎንደር ዞን “አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት” በሚል መሪ ሀሳብ ግምገማና ውይይት እያካሄደ ነው።

‎በምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የዞንና የወረዳ አመራሮች "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች የ2018 በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ በገንዳውኃ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ‎ ‎መድረኩን የምዕራብ...

‎በበጀት ዓመቱ ግልፅ፣ ተጨባጭ እና አካባቢያዊ ፀጋዎችን መሠረት ያደረገ እቅድ ይተገበራል።

‎‎"አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማና የ2019 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መድረክ መካሄድ መካሄድ ጀምሯል። ‎በመድረኩም የብሔረሰብ አስተዳደሩ፣ የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደር...

ከሰላም እስከ ልማት – የባሕር ዳር ከተማ ጉዞ !

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "አርቆ ማየት አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክን አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት...