“ለሰላም እጦት መድኃኒቱ ቅን አዕምሮ ነው”
ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ እነሆ "አዲስ ዓመት መጣ" እንላለን። አዲስ ዓመት የቁጥር ልዩነትን እንጂ ያው ዘመን ነው። ነገር ግን ቀድሞ ከነበረው የዘመን ቁጥር ላይ በተጨመረው የዘመን ቁጥር የሰዎችም ገቢራዊ ሁኔታ በአወንታዊ መልኩ ቀድሞ ከነበረው...
ፈተናዎችን ወደ ድል ….!
የምዕራብ ጎጃም ዞን ''አርቆ ማየት አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት እና የፓርቲ የሥራ አፈጻጸምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እየገመገመ ነው።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በጀት ዓመቱ በርካታ ችግሮችን በማለፍ ፈተናዎችን ወደ ድል የተቀየረበት መኾኑን...
በምሥራቅ አማራ የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በቅንጅት እየተሠራ ነው።
በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የተያዘውን የምርት ግብ ለማሳካት የአረም እና የተባይ ቁጥጥር ሥራ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ እና በምሥራቁ የክልሉ አካባቢዎች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የሚያስችል የተቀናጀ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ...
የሕዝብን ፍላጎቶች መሠረት ያደረጉ ሥራዎች ተከናውነዋል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ''አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የፓርቲ እና የመንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አሕመድ አሊ በ2018...
ሰላም እንዲረጋገጥ በትኩረት ተሠርቷል።
የደቡብ ወሎ ዞን "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት በ2018 በጀት ዓመት በፓርቲ እና በመንግሥት በተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እያካሄደ ይገኛል።
የደቡብ ወሎ ዞን...








