“የትምህርት ጥራት እና የትውልድ ግንባታ ቀዳሚ አጀንዳችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

በሀረሪ ክልል በትምህርት ዘርፉ የተመዘገቡ ስኬቶችን አጠናክሮ ለማስቀጠል እንደሚሠራ ተገልጿል። በሀረሪ ክልል በትምህርት ዘርፍ የተመዘገቡ አበረታች ስኬቶችን የበለጠ ለማሳደግ እና የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሠራ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህንን ያሉት...

‎በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ።

‎‎በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባንጃ ወረዳ አስኩና አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተካሄደው የማስጀመሪያ መርሐ ግብር የብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና የባንጃ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ‎‎የባንጃ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ ፀሐይነህ ቦጋለ...

“በአዲሱ የትምህርት ዘመን የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ ተዘጋጅተናል” የደሴ ከተማ ተማሪዎች

በደሴ ከተማ በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች የ2019 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ዛሬ መስከረም 05 በይፋ ተጀምሯል። በዕለቱ ለተማሪዎች መልዕክት ያስተላለፉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ሀገር የምትገነባው በትምህርት መኾኑን በመረዳት ተማሪዎች...

“ኢንዱስትሪዎች ሙሉ አቅማቸውን ይጠቀሙ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  በአማራ ክልል የተሻለ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ከሚደረግባቸው አካባቢዎች መካከል የሰሜን ሸዋ ዞን አንዱ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በዞኑ በግንባታ ላይ ያሉ እና ወደ ሥራ...

‎የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

‎ ‎የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር "አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው። ‎ ‎በመድረኩ ላይ የተገኙት የዞኑ ዋና...