አምባ ማርያም – ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና መንፈሳዊነትን አስማምቶ የያዘ የቱሪዝም ሃብት

  “አይቼሽ፣ አይቼሽ ተመልክቼሻለሁ እቴ በአምባ ማርያም በእሷ ይዤሻለሁ…” በማለት ድምጻዊ ይሁኔ በላይ “ጉዛራ” በተሰኘው ተወዳጅ ዜማው ጠቅሷታል። የአካባቢው ነዋሪዎችም ቢኾን በፍቅር እና በክብረት “የአምባይቱ እመቤት” እያሉ ይጠሯታል፤ ታሪካዊቷን አምባ ማርያም ገዳም። አምባ ማርያም ገዳም በማዕከላዊ ጎንደር...

በሀረሪ ክልል ከ352 ሺህ በላይ ዜጎች የነፃ ሕክምና ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

  በሀረሪ ክልል በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ352 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር አብዲ አሚን ገልጸዋል። በሀረሪ ክልል በሁሉም የመንግሥት እና በተመረጡ የግል ጤና ተቋማት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል...

የእናቶች እንባ ሊታበስ፣ የአባቶች ተማጽኖ ፍሬ ሊያፈራ እና ሕዝብም እፎይ ሊል ይኾን?

  ግጭት እና ጦርነት ከግለሰብ እስከ ሀገር ድረስ አውዳሚ ነው። የማኅበራዊ እና ሰብዓዊ ቀውስን ያመጣል። የዜጎችን ማኅበራዊ እረፍት ይነሳል፤ ከመኖሪያቸው ያፈናቅላል፤ ከባድ የሥነ ልቦና ጫና ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል። በጎረቤት ሀገር ሱዳን፣ በየመን፣ በሶሪያ እና በሌሎችም ሀገራት...

በሰከላ ወረዳ ዙሪያ የተሰማራው ጥምር ጦር ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው።

  በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ከሚገኙ የጥምር ጦር መሪዎች ጋር የአካባቢውን የሰላም ሁኔታ በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን በወረዳው ተሰማርቶ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ የሚገኘው ጥምር ጦር...

“ለዘላቂ ሰላም ሴቶች የእናትነት ጥበባቸውን መጠቀም አለባቸው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  የሰላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በመተባበር ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት ያለመ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) በክልሉ ሰላምን ለማስፈን እናቶች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና...