ቢሊዮን ሥሮች፣ አንድ እስትንፋስ – የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ እና የምድር ፈውስ

የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ከቢሊዮኖች በላይ ችግኞችን በመትከል ምድርን የማልበስ ግዙፍ ሀገራዊ ጥረት ብቻ አይደለም። በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ የኾኑ ሕንዳዊት የአካባቢ ጥበቃ ተሟጋች እና የሥነ-ምኅዳር ፈላስፋ ቫንዳና ሺቫ (ዶ.ር) 'የምድር ዴሞክራሲ' እሳቤ በጥልቀት ሲቃኝ...

“ከተፈጥሮ የተገኘው የጥበብ ካባ” “ዝናቡ ላይዘንብ እያጉረመረመ፣

ልቤ ገሳ ለብሶ ከደጅሽ ከረመ..." ተብሎ ተዚሞለታል። ክረምት ሲመጣ በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የዝናብ እና የብርድ መከላከያ የኾነው "ገሳ" የብዙዎች የክረምት ትዝታ ነው። ይህ ጥንታዊ የዕደ-ጥበብ ውጤት አርሶ አደሮች እና እረኛው ከእርሻ መሳሪያቸው ጋር አዋሕደው የሚጠቀሙበት...

የሕገ ወጡ ሕወሃት ነገር – ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ

ተፈጥሮአዊ ወይም አብሮ ያደገ መጥፎ ባህሪ በእድሜ መግፋት፤ በምክር እና በተግሳጽ እንደማይለቅ ይልቁንም አብሮ እንደሚዘልቅ እና ተደጋግሞ እንደሚገለጥ ለማሳየት "ጅል አመል አይለቅም" ይላሉ ኢትዮጵያውያን በብሂላቸው። አባባሉ ሕገ ወጡን ሕወሃት በአግባቡ ይገልጸዋል። የኢትዮጵያን የፖለቲካ ሥርዓት በቅርበት...

የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች።

የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችም፤ ከንቱ እብሪቷ ምኞቷን ሊያሳካላት አልቻለም፤ የሃሰት መረጃዎቿም በዓለም አቀፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኙም፤ የሕዳሴ ግድቡ ርሃብ እና ድርቅ ያመጣል በማለት ያሳየችው የአዞ እንባም የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አላስገረመም፤ የኢትዮጵያ ስኬት፤...

የከተሞችን ልማት ለማፋጠን እና ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ ከተሞች በፕላን ሊመሩ ይገባል።

የአማራ ክልል ፕላን ኢንስቲትዩት የምሥራቅ ጎጃም ዞን የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ እንዲሁም በተለዩ የሕግ ማዕቀፎች...