በአማራ ክልል ከ35 በላይ ችግር ፈች ዲጂታል መተግበሪያዎች ለምተዋል።
የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ "ኤሌክትሮኒክስ ለዲጂታል 2030 መሠረት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ከነሐሴ 28 እስከ 30/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የፓናል ውይይት እና አውደ ርዕይ ማዘጋጀቱን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የቢሮው...
የመናገሻዋ ከተማ የቀልጣፋ አገልግሎት ማዕከልነት ጉዞ
ከታሪክ ጋር የተሣሠረው የጎንደር ከተማ "መሶብ" የአንድ ማዕከል አገልግሎት!
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሕዝብን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚቀርፍ፤ በአንድ ማዕከል አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል የመሶብ አንድ ማዕከል ግንባታን አጠናቋል።
የማዕከሉ መገንባት ነዋሪዎች አገልግሎት ለማግኘት ይደርስባቸው የነበረን እንግልት የሚያስቀር...
“ትምህርት ብቻ ሳይኾን የትምህርት ቤት ጓደኞቸም ናፍቀውኛል” ትምህርት አቋርጦ የቆየው ተማሪ
ግጭት ሕንጻዎችን እና መንገድን ብቻ አይደለም የሚያፈርሰው፤ የነገ ሀገር ተረካቢዎችን ሥነ-ልቦና ይሰብራል፤ ህልማቸውንም ያደበዝዛል።
በአማራ ክልል ላለፉት ሦሥት ዓመታት በቆየው የሰላም እጦት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕጻናት እና ወጣቶች ከዕውቀት ማዕድ ተገፍተዋል።
የትምህርት ቤቶች የደወል ድምጽ ተቋርጠዋል፤ ጥቁር...
የሦስት ዓመታት የተማሪና ትምህርት ቤቶች ናፍቆት ሊፈታ ይኾን?
ላለፉት ሦሥት ዓመታት ተማሪዎችን የተራቡት ትምህርት ቤቶች ከናፈቋቸው ተማሪዎች ጋር ሊገናኙ እነሆ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል።
የጸጥታ ችግር ያለያያቸው የዕውቀት መገብያ ትምህርት ቤቶች ከተማሪዎቻቸው ውጭ ምንም ናቸው። አሁን ላይ ተማሪዎቻቸውን በጉያቸው ሊያቅፉ ናፍቀዋል። ግጭት ይብቃ ተማሪዎች በትምህርት...
ሁሉንም ተማሪዎች ያሳለፈው ማዕከል የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው?
የባሕር ዳር ሳይንስ ኢንኩቤሽን ማዕከል ተማሪዎቹን በየዓመቱ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ የማሳለፍ እና የላቀ ውጤት የማስመዝገብ ባሕሉን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ጥብቅ የማጣሪያ ፈተና
የማዕከሉ ዳይሬክተር ዓለሙ ተስፋዬ (ዶ.ር) ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር...








