“የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ህያው ጋሻ”

እናት ሀገር ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ግርማዋ ብቻ ሳይኾን በልጆቿ ብረት በሚመስል ጽናት እና ወሰን በሌለው መስዋዕትነት የቆመች የጽናት ተራራ ናት። ከሰማዩ ግርማ በታች በበረሃው አሸዋ እና በደጋው ቁር ውስጥ የሀገርን እና የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ ሌሊቱን ሙሉ...

ከቀጣናዊ ስጋቶች በላይ ከፍ ብሎ የተቀመጠው የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት!

ብሔራዊ ጥቅም የአንድ ሀገር ሕልውና ዋና ቋጠሮ ነው። የሉዓላዊነት መከበር፣ የሁለንተናዊ ደኅንነት ዋስትና፣ የምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት ሞተር፣ የዲፕሎማሲ ማሳለጫ ዋና መሣሪያም ነው። ይህ ብሔራዊ ጥቅም የሚረጋገጠው እና የሚከበረው በተቀናጀ የሕዝብ ተሳትፎ፣ በቁርጠኛ መንግሥታዊ መዋቅር ብሎም...

ለቀጣናው ዋስትና የኾነው የኢትዮጵያ የጸጥታ ተቋም።

ኢትዮጵያ ወደ ዕድገት ጎዳና ያመራች ሲመስላቸው የሚነሱ ጠላቶች ያሉባት ሀገር መኾኗ የታወቀ ነው። ታዲያ ዕድገቷን የሚያረጋግጡ ትላልቅ የልማት ፕሮጀክቶችን ስታጠናቅቅ እና አዳዲስ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ስትጀምር ስጋቶችን ቀድሞ የሚመክት ዋስትና ሊኖራት ግድ ነው። በዚህ የተነሳ ኢትዮጵያ...

በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የተገነባውን የምግብ ፋብሪካ ወደ ምርት ገባ።

ዋቢ የምግብ ኮምፕሌክስ በደብረብርሃን ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስገነባውን የፋብሪካ በማጠናቀቅ አልሚ ምግብ እና ዱቄት ማምረት ጀምሯል። የከተማ አሥተዳደሩ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ብርሃን ገብረ ሕይወት እንደገለጹት ባለፉት ሦሥት ዓመታት በ"ኢትዮጵያ...

በደብረ ብርሃን በሳምንት እስከ 100 ሕሙማንን ማስተናገድ የሚችል የኩላሊት እጥበት ማዕከል ተከፈተ።

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር፣ በሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ፣ በሄዋን ፋውንዴሽን እና በቶም ልዩ የኩላሊት ሕክምና ትብብር የተገነባ አዲስ የኩላሊት እጥበት ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በ5 የኩላሊት እጥበት ማሽኖች የተደራጀው ይህ ማዕከል በሳምንት እስከ 100 ሕሙማንን ማስተናገድ...