
በቱርኪዬ አንታሊያ መካሄድ በጀመረው የCOP31የኢትዮጵያ አውደ ርዕይ ተከፍቷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የCOP32 ተመራጭ ፕሬዝዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር እና የCOP32 ዋና ተደራዳሪ ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) አውደርዕዩን ከፍተዋል።
በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተጋባዥ እንግዶች፣ ዲፕሎማቶች፣ የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን አባላት፣ የአጋር ድርጅቶች ተወካዮች እና ሌሎች ተሳታፊዎች ተገኝተዋል።
#COP32 #COP32Ethiopia #LandOfOrigins
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_30_2019_ዓ_ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
