የኢትዮጵያ ታላቅ የድል ብስራት ቀን!
ኢትዮጵያ ዛሬ የመንግሥት ምስረታ ታካሂዳለች። መንግሥት መመስረቷም በልማት ጉዞ ላይ የምትገኘውን የታላቋን ኢትዮጵያ ህልውና የማስቀጠል ጉዳይ ነው።
ምክንያቱም ሀገር ያለ ሕዝብ ሕዝብና ሀገር ደግሞ ያለመንግሥት ህልውና ሊኖራቸው አይችልም። መንግሥት ደግሞ የአንድ ሀገር ዋልታና ማገር፣ የሕዝቦች...
አካታች የፖለቲካ እና የትብብር ባሕል ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ
ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ የታዩ የፖለቲካ እድገቶች እና የተካሄዱ የካቢኒ ሽግግሮች በሀገሪቱ የዴሞክራሲ ሂደት ውስጥ አዲስ ምዕራፍ ከፋች መኾናቸውን የዘርፉ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ።
በምርጫ ያሸነፈው ገዥ ፓርቲ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ሥልጣን በመካፈል...
የኢትዮጵያውያን የሥነ መንግሥት እሳቤ እስከምን ድረስ ነው?
ኢትዮጵያ ዓለም በጨለማ ውስጥ በነበረበት በዚያ ጊዜ የሥነ መንግሥት እሳቤ ያላቸው ሕዝቦች መኖሪያ ሀገር ናት።
ዓለም ገና ስለዴሞክራሲ እና የሰው ልጆች መብት ማውራት ሳይጀምር ኢትዮጵያውያን ግን በሀገር በቀል ጥንተ የሥነ መንግሥት ዕውቀቶች ሕዝብን ስታስማማ፤ ሀገረ...
ሴራ የማይጎትታት፤ የአፍሪካ ተምሳሌት
የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ቀጣናዊ ምሰሶነት በድንበር ከሚያዋስኗት ጎረቤት ሀገራት ተሻግሮ ለመላው አፍሪካውያን የነፃነት እና የጽናት ተምሳሌት ነው። ለዚህ ምስጢሩ ደግሞ የኢትዮጵያውያን የማይናወጥ አንድነት፣ አይበገሬነት እና ለሉዓላዊነት እስከ መሞት የሚደርስ የዜጎቿ ቁርጠኝነት ነው።
ሕዝቦቿ በየዘመናት የተጋረጡባቸውን...
“የገፏትን የጣለች፣ የነኳትን የሰበረች”
ከጸኑት የጸናች፣ በጠላት ያልተደፈረች፣ ጠላቶቿን ሁሉ ድል የመታች፣ የገፏትን ሁሉ የጠላች፣ ጦር የመዘዙባትን፣ ጎራዴ የሳሉባትን ሁሉ ያንበረከከች፣ በልጆቿ ጀግንነት ለዘመናት በድል የተሞሸረች፣ በአሸናፊነት የተከበረች፣ በድል አድራጊነት የተረማመደች፣ በጠላቶቿ ፊት ግርማ እና ሞገስን ያገኘች፣ በወዳጆቿ...








